ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP ይህየሞባይልሙሀመድቢንአብዱል(خ。 የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት 1️⃣ሹሩጡሶላት 2️⃣አርካኑ ሶላት 3️⃣ዋጂባቱ ሶላት አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል። መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦ ✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ ✑የኪታቡ PDF ✑እንዲሁምደርሱንማስታወሻገፅእናለአጠቃቀምቀላልነገሮችን。。 ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። 阅读更多内容