መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏር

Aktuelle Version

Version
Aktualisieren
01.08.2024
Entwickler
Kategorie
Google Play ID
Installationen
10.000+

App APKs

ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ አብዱል አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሰላት ሰላት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ ሶላት
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ ሶላት
3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ Pdf
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።።።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Weitere Informationen

Werbung