ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP ይህ የሞባይል መተግበሪያ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ሹሩጡ ሰላት ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ መተግበሪያ ነው።።። Gratuito 1️⃣ሹሩጡ ሶላት 2️⃣አርካኑ ሶላት 3️⃣ዋጂባቱ ሶላት Jogos de 3 jogos መተግበሪያው, ✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ ✑የኪታቡ Pdf ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። Ler mais