መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ

Laatste Versie

Versie
Update
1 aug. 2024
Ontwikkelaar
Categorie
Google Play ID
Installaties
10.000+

App APKs

ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ሰላት ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።

ከያዛቸው ነገራቶች፦
ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
Pdf
ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።
ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Meer informatie

Advertentie