ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP መተግበሪያ (خليك)ሀፊዘሁሏህ (ደርስ) የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት 1️ 2️ 3️ 3 . ✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ Pdf ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። Baca selengkapnya