መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ

En Son Sürüm

Sürüm
Güncelleme
1 Ağu 2024
Geliştirici
Kategori
Google Play ID
Yükleme sayısı
10.000+

App APKs

ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ ሶላት
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ ሶላት
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ PDF'si
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Devamı

Reklam