መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘᅈሏለ

Ultima versione

Versione
Aggiornare
1 ago 2024
Sviluppatore
Categoria
Google Play ID
Installazioni
10.000+

App APKs

ሹሩጡ ሰላት ደርስ APP

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ሰላት ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው
የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ ሶላት
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ ሶላት
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ Pdf
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Ulteriori informazioni

Pubblicità