ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ የሚስጥ እና ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱ የሚያግዝ አፕ

En Son Sürüm

Sürüm
Güncelleme
26 May 2020
Kategori
Google Play ID
Yükleme sayısı
1.000+

App APKs

Kefta APP

"ከፍታ" በተለይ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ከፍ ደረጃ እንዲደርሱ ለማገዝ የተዘጋጀ ድረ ገጽ ነው። ኢንተርፕራይዝ ከማቋቋም አንስቶ ፣ ማስተዳደር ፣ ማሳደግና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ጉዳዮችን ጉዳዮችን ይዳስሳል። የገበያ ትስስር ጥቆማዎችን በማድረግ የቢዝነስ ዕድሎች እንዲሰፉ ያመቻቻል። የግብር ፣ የዕድገት ፣ የልምድ ልውውጥ ምክሮችን ይዟል። የጨረታ ፣ የኮንስትራክሽን ገበያ ሁኔታና ዋጋዎችን መረጃም ይሰጣል።
Devamı

Reklam