ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ የሚስጥ እና ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱ የሚያግዝ አፕ

Laatste Versie

Versie
Update
26 mei 2020
Categorie
Google Play ID
Installaties
1.000+

App APKs

Kefta APP

"ከፍታ" በተለይ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ለመስጠትና ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱ ለማገዝ የተዘጋጀ ድረ ገጽ ነው። ኢንተርፕራይዝ ከማቋቋም አንስቶ ፣ ማስተዳደር ፣ ማሳደግና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን የተመለከቱ ጉዳዮችን ይዳስሳል። የገበያ ትስስር ጥቆማዎችን በማድረግ የቢዝነስ ዕድሎች እንዲሰፉ ያመቻቻል። የግብር ፣ የዕድገት ፣ የልምድ ልውውጥ ምክሮችን ይዟል። የጨረታ ፣ የኮንስትራክሽን ገበያ ሁኔታና ዋጋዎችን መረጃም ይሰጣል።
Meer informatie

Advertentie