ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ የሚስጥ እና ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱ እንዲደርሱ የሚያግዝ አፕ
"ከፍታ" በተለይ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ለመስጠትና ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ወዳለ ደረጃ ደረጃ ለማገዝ የተዘጋጀ ድረ ገጽ ገጽ ነው። ኢንተርፕራይዝ ከማቋቋም አንስቶ ፣ ማስተዳደር ፣ ማሳደግና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን የተመለከቱ ጉዳዮችን ጉዳዮችን። የገበያ ትስስር ጥቆማዎችን በማድረግ የቢዝነስ ዕድሎች እንዲሰፉ ያመቻቻል። የግብር ፣ የዕድገት ፣ የልምድ ልውውጥ ምክሮችን ይዟል። የጨረታ ፣ የኮንስትራክሽን ገበያ ሁኔታና ዋጋዎችን መረጃም ይሰጣል።
Weitere Informationen
Werbung
Werbung