30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት የተለቀቀ አ ፕልኬሽን

最新版本

版本
更新
2025年1月27日
开发者
Google Play ID
安装次数
50,000+

App APKs

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ APP

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለ ኔት ቁርአን እየታዬ ለመቅራት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ። ልክ እንደ አፊፍ ሙሐመድ ይህ ቃሪእም ድምፁ በጣም የሚማርክ ሲሆን የአላህን ቃል ቁርአን ለመስማት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ።

ቁርአኑ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነ ን መቅራትም ሆነ ማዳመጥ ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መ ሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖች ን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
阅读更多内容

广告