30 በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን የተለቀቀ አፕልኬሽን

احدث اصدار

الإصدار
تحديث
٢٧‏/٠١‏/٢٠٢٥
مطوّر البرامج
Google Play ID
عمليات التثبيت
٥٠٬٠٠٠+

App APKs

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ APP

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ ለመቅራት እና ለማዳመጥ ያስችለናል። ልክ እንደ አፊፍ ሙሐመድ ይህ ቃሪእም ድምፁ በጣም የሚማርክ ሲሆን የአላህን ቃል ቁርአን ለመስማት እና ለማዳመጥ ያስችለናል።

ቁርአኑ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መቅራትም ሆነ ማዳመጥ ያስችለናል።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ 251912767238 ያገኙናል።
قراءة المزيد

اعلان