tuyển tập 25 câu chuyện tiên tri trong islam የ 25 የነብያት ታሪክ በአማርኛ

Phiên bản mới nhất

Phiên bản
Cập nhật
30 thg 8, 2023
Nhà phát triển
Google Play ID
Lượt cài đặt
100.000+

App APKs

የነብያት ታሪክ story of prophets APP

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

ይህ አፕ የ 25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
Đọc thêm

Quảng cáo