Die Sammlung von 25 Prophetengeschichten im Islam የ25 የነብያት ታሪክ በአማርኛ

Aktuelle Version

Version
Aktualisieren
30.08.2023
Entwickler
Google Play ID
Installationen
100.000+

App APKs

የነብያት ታሪክ story of prophets APP

ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
.

ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ስራ ስራ ለሚያሰራጩትም ይቀበለን ይቀበለን ዘንድ እማፀነዋለሁ።።።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
Weitere Informationen

Werbung