islamda 25 peygamber hikayesinin toplanması የ25 የነብያት ታሪክ በአማርኛ

En Son Sürüm

Sürüm
Güncelleme
30 Ağu 2023
Geliştirici
Google Play ID
Yükleme sayısı
100.000+

App APKs

የነብያት ታሪክ story of prophets APP

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በነብያችን ( ﷺ ) ላይ ይውረድ።

ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም  ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
Devamı

Reklam