የነብያት ታሪክ story of prophets APP
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በብያችን (ﷺ) ሢይ ይውረድት
25 e 25 anos de duração ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን አላህን እማፀነዋለሁ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎችጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
የአፑ አዘጋጅ