የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ APP 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለ ኔት ቁርአን እየታዬ ለመቅራት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ። ልክ እንደ አፊፍ ሙሐመድ ይህ ቃሪእም ድምፁ በጣም የሚማርክ ሲሆን የአላህን ቃል ቁርአን ለመስማት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ። ቁርአኑ እየታዬ ምንም ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነ ን መቅራትም ሆነ ማዳመጥ ያስችለናል ። ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መ ሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖች ን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ። もっと見る