la raccolta di 25 storie di profeti nell'islam የ25 የነብያት ታሪክ በአማርኛ

Ultima versione

Versione
Aggiornare
30 ago 2023
Sviluppatore
Google Play ID
Installazioni
100.000+

App APKs

የነብያት ታሪክ story of prophets APP

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ

ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
Ulteriori informazioni

Pubblicità