የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች APP
ኡስታዙ ልጆችንን እያስቀራ እነሱ ደግመው ይቀራሉ ይህንን ተከትለን እኛም እንድንቀራ እና የቁርአን አቀራራችንን ተጅዊዳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል ።
ገና የአረብኛ ፊደላትን መለየት ካልጀመራችሁ ደግሞ ይህንን አፕ ብትጠቀሙ ያስተምራችኋል ።
አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidamha
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።