The 30th juz qirat tutorial is a Quran reciting app that teaches beginners to women in a convenient recitation style.

Latest Version

Version
Update
Jan 9, 2025
Developer
Category
Google Play ID
Installs
50,000+

App APKs

የ30ኛው ጁዝ የቁርአን አቀራር ለጀማሪዎች APP

ይህ አፕልኬሽን የ30ኛውን ጁዝ ቁርአን ቂርአት አቀራር የሚያስተምር ሲሆን ለቁርአን ጀማሪዎች የአረብኛ ፊደላትን ከለዩ በኋላ ጁዝ ዓመን አስተካክለው መቅራት እንዲችሉ ያስችላል ።

ኡስታዙ ልጆችንን እያስቀራ እነሱ ደግመው ይቀራሉ ይህንን ተከትለን እኛም እንድንቀራ እና የቁርአን አቀራራችንን ተጅዊዳችንን እንድናስተካክል ያግዘናል ።

ገና የአረብኛ ፊደላትን መለየት ካልጀመራችሁ ደግሞ ይህንን አፕ ብትጠቀሙ ያስተምራችኋል ።

አል ቃኢደቱ ኑራንያ القاعدة النورانية
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidamha

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Read more

Advertisement