The Amharic translation of the Holy Qur'an with audio

Latest Version

Version
Update
Feb 8, 2025
Developer
Category
Google Play ID
Installs
50,000+

App APKs

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ APP

ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በጽሑፍ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እነሆ አሁን ደግሞ በድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ፣ በሱራ በሱራ ለማድመጥ እንዲመች የተከፋፈለ ሲሆን ፣ ቃሪእ አቡበከር አሻጢሪ አንድ አንቀፅ ካነበቡ በኃላ የድምፅ ትርጉሙን ያነብልናል ።

ይህንን ጠቃሚ የቅዱስ ቁርአን ትርጉም አፕልኬሽን በማሰራጨት የቡካላችሁን እንድትሳተፉ እንጠይቃለን። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
Read more

Advertisement