ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ APP
አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ፣ በሱራ በሱራ ለማድመጥ እንዲመች የተከፋፈለ ሲሆን ፣ ቃሪእ አቡበከር አሻጢሪ አንድ አንቀፅ ካነበቡ በኃላ የድምፅ ትርጉሙን ያነብልናል ።
ይህንን ጠቃሚ የቅዱስ ቁርአን ትርጉም አፕልኬሽን በማሰራጨት የቡካላችሁን እንድትሳተፉ እንጠይቃለን። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
Advertisement
Advertisement