Remedan APP ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአሏህ ይገባው። የአሏህ ሰላምና እዝነት የነብያቶች መደምደሚያ በሆኑት በነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)፣ በቤተሰቦቻቸውና በሶሃቦቻቸው ላይ ይሁን። ማንኛውም ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ ጠቃሚ የፆም ህግጋቶች እንደሚከተለው ቀርበዋል። Devamı