30 страниц 30 страниц 30 страниц 30+ История Сохабов.

Последняя версия

Версия
Обновить
30 июн. 2023 г.
Разработчик
Google Play ID
Количество установок
100 000+

App APKs

30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ APP

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት (ﷺ)

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟፍ
ሶሀቦች ቁርአንን ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ በቅተዋል በቅተዋል።
ነብዩም(ﷺ) в чате
"ከሁሉም ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ከዚያም የሚቀጥለው የሚቀጥለው…"
ታላቁ ሶሀባ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦ ፦ ፦
«አረአያ የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ባለሀብቶች ነበሩና ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል። ዲን ዲን አደራ ተሸክመዋል። ፈለጋቸውንም ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን ታላቅ አደራ። ፈለጋቸውንም ተከተሉ ባልደረባነት አጭቷቸዋል አጭቷቸዋል አጭቷቸዋል አጭቷቸዋል Связанные темы
በየትኛውም ቦታና የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ታሪክ ታሪክ በጣም ብዙ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን።። Связанные темы የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ብለን እናስባለን።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው አፕ በየግዜው ማዘመን/Обновление ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ለኛም በዚህ ስራ በሞት በሞት ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ እማፀነዋለሁ።።

Связанные темы
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ! Связанные темы

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችለ
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Подробнее…

Реклама

Реклама