A lesson given by Sheikh Ahmed Adam at Zadul Maad Madrasa titled Zikr and Dua', presented by Application.

Latest Version

Version
Update
Jan 27, 2025
Developer
Category
Google Play ID
Installs
50,000+

App APKs

ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም APP

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ የመንፈስ ቀለብ በሚል ርዕስ በ43 ክፍሎች ሲሠጥ የነበረው ትምህርት የተጠናቀቀ መሆኑ ይታወሳል ። አሁን ደግሞ ለዓለም ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ቤታቸው ቁጭ ብለው ትምህርቱን ያዳምጡ ዘንድ አንድ ጊዜ አፑን ካወረዱት ኢንተርኔት በማያስፈልግ መልኩ በአፕሌኬሽን ተዘጋጅቷል ።

- ከእናንተ የሚጠበቀው ትምህርቱን አዳምጣችሁ ፣ ላልደረሳቸው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘምድዎ ማዳረስ ብቻ ነው።

- በተለይ ሐገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻችን በዳታ ለሚቸገሩ ይህ አፕ አንድ ጊዜ ካወረዱት አፑ ዳታ አያስፈልገውም ሼር አድርጉላቸው ።

- በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።
Read more

Advertisement