ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ APP ይህ አፕልኬሽን በውሥጡ ሶስት ኪታቦችን ለመቅራት ያስችላል ። - ሹሩጡ ሶላት በ 10 ክፍሎች - ኡሱሉ ሰላሳ በ 15 ክፍሎች - ሁዝ አቂደተክ በ 15 ክፍሎች - ለኪታብ ጀማሪዎች በወንድም አቡ አብዱረሂም አብዱረህማን ሹመት መቅራት ያስችላችኋል Read more