ሸርሕ አልዋጂባት አልሙተሐቲማት ቂርአት ያለኔት APP ይህ አፕልኬሽን በውስጡ ፈትሁ ረቡል ገፉር ዙ ረህመህ በመባል የሚታወቀውን የአልዋጂባቱል ሙተሐቲማት ኪታብ ሸርህ ትንታትኔ የያዘ የአቂዳ ኪታብ ሲሆን ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ56 ክፍሎች ለመቅራት ያስችለናል ። አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 Read more