መዝገበ ጸሎት ዘ-ተዋህዶ APP
🌍 የጸሎት መጽሀፍት መደብር ያለው
🌓 የቀንና የማታ ገጽታ
🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት
🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት
# በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት
📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ
📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ
📖 ውዳሴ ማርያም - በግዕዝ እና በአማርኛ
📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ
♰ ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።