ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን APP
- ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ኪታቡ እየታዬ መቅራት ያስችላል ።
- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።
- እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።